ተነጋገሩ!
የትምህርት እድልና ጥራት በኢትዮጵያ-በኢትዮጵያ በአንድ ወገን የትምህርት እድል መስፋፋት ደግሞ በሌላው የትምህርት ጥራት መጓደል በብዙዎች ይነሳሉ። በኢትዮጵያ የትምህርት እድል መስፋፋት፤ የትምህርት ጥራት ደረጃና ህይወት መካከል ቁርኝት አለ?
ተነጋገሩ!