No media source currently available
እንደ ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ የመረጃ ምንጭነት ለዓመታት ማህበራዊ መገናኛዎችን የተጠቀመው ሲሳይ ፣ እየተበራከቱ የሚገኙ ግብሮች ምቾት የሰጡት አይመስልም። «ገነው የሚታዩት አልባሌ ተግባር የሚፈጽሙ ሰዎች ናቸው።አንዳንዴ የስድብ ውድድር ያለ እስኪመስል ድረስ ፣የከሌ ይሄንን አለች የከሌ ይሄን አለ መባባል (በርክቷል) . . . አዲስ ነገር እየለመድን ነወይ? የሚያስብል አሳፋሪ አካሄድ (እያየን) ይመስለኛል» -ሲል ይናገራል።ሙሉውን ዘገባ ያዳምጡ።