በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥንታዊ ጨዋታዎችን ወደ «ኮምፒውተር ጌም» ቀያሪው ቅኔ ቴክኖሎጂስ


ከቅኔ ጨዋታ ገጸ-ባህሪያት መካከል ጥቂቱ
ከቅኔ ጨዋታ ገጸ-ባህሪያት መካከል ጥቂቱ

ቅኔ ቴክኖሎጂስ የእጅ ስልኮች እና ኮምፒተሮች ላይ ጨዋታዎችን የሚያመርት ድርጅት ነው።ከዚህ ቀደም አኳኩሉ የተሰኘ ጨዋታ ፈጥሯል።

በቅርቡ ደግሞ ከኢትዮጵያ ጥንታዊ እና ባህላዊ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን የገበጣን ጨዋታ ወደ ኮምፒተር ላይ ጨዋታ ቀይሮ ለተጠቃሚዎች አቅርቧል።

የድርጅቱ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ዳዊት አብርሃም መሰል ጨዋታዎች የኢትዮጵያዊያንን ባህል እና ትውፊት በዘመነኛ መንገድ ለማስተዋወቅ ያላቸውን ፋይዳ ያነሳሳል።

የድርጅቱን የእስከአሁን ጉዞም ለሀብታሙ ስዩም አጫውቶታል።

ገበጣን በእጅ ስልክ | ጥቂት ስለቅኔ ቴክኖሎጂስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG