በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥቂት ስለ ሀቅ አሳሹ የበይነ-መረብ አገልግሎት -"ሀቅ ቼክ"


.
.

በርካታ ኢትዮጵያዎያን ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ መረጃዎችን ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማዘውተራቸው እየተስፋፋ በመጣበት በአሁኑ ሰዓት ፣የሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ብዙሃን እውነታን ከሀሰት እንዳይለዩ እየከለከለ ይገኛል።

ለሀገር እና ለህዝብ የሚተርፍ ጦስ ያለውን ይሄን ችግር ለመግታት በራስ ተነሳሽነት ከተቋቋሙ ፣ ሀሰተኛ መረጃዎችን መፋለም ከጀመሩ አገልግሎቶች አንዱ “ሀቅ ቼክ “ ይሰኛል። "ሀቅ ቼክ " መነጋገሪያ የሆኑ መረጃዎችን እውነተኝነት በማጣራት በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የደረሰበትን ያሳውቃል።

አዲስ ዘይቤ በተሰኘው የበይነ መረብ ላይ የዜና እና መረጃ አውታር ስር በሚንቀሳቀሰው “ሀቅ ቼክ” ውስጥ በሀቅ መርማሪ ጋዜጠኝነት የሚሰሩ ሁለት ጋዜጠኞችን በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሀሳባቸውን ያቀብሉን ዘንድ ሀብታሙ ስዩም በስልክ መስመር አግኝቷቸዋል።

XS
SM
MD
LG