በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋቢና እንግዳ |ቆይታ ከአመራር ጥበብ አሰልጣኟ ዶ/ር የኔ አሰግድ ጋር


.
.

ዶ/ር የኔ አሰግድ ዓለም አቀፍ የአመራር ክህሎት አሰልጣኝ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ተወልደው አውሮፓ ውስጥ ያደጉት ዶ/ር የኔ ፣የዩኒቨርስቲ ትምህርቶቻቸውን ደግሞ በዮናይት ስቴትስ ተከታተለዋል፡፡

27 ዓመታትን በተሻገረ የስራ ዘመናቸው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተቋማት ጨምሮ በተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የአመራር ክህሎትን ሲያሰልጥኑ ቆይተዋል፡፡ሶስት መጻሃፍትን እና የተለያዩ የጥናት ጽሁፎችን አሳትመዋል፡፡

በዛሬው የጋቢና ቪኦኤ አጭር ቆይታቸው ወጣቶች ሕይወታቸውን ለመምራት ምን ማድረግ እንዳለባቸው ከራሳቸው ተሞክሮ በመነሳት ከኤደን ገረመው ጋር ተጨዋውተዋል፡፡

መልካም ቆይታ

ጋቢና እንግዳ ፦ቆይታ ከታዋቂዋ የአመራር ጥበብ አሰልጣኝ ዶ/ር የኔ አሰግድ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:30:10 0:00

XS
SM
MD
LG