No media source currently available
የዘመን ተጋሪዎቹ ከሚያከታትሏቸው የሙዚቃ ርዕሰ ጉዳዮች ለየት ያሉ ሀሳቦችን ያቀነቅናል። የሙዚቃ ዘይቤውንም ለመጀመሪያ ጊዜ የሰሙ በርግጥ ልዩ ነገር ይዞ ስለመምጣቱ ይሰማቸዋል። ወጣቱ የሙዚቃ ሰው ዳዊት ቸርነት በአማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ ስራዎቹ ፍቅርን ይሰብካል ፣ ፍትህን ይጠይቃል፣ ሰብአዊነትን ይመረምራል።
አስተያየቶችን ይዩ
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ
አስተያየቶችን ይዩ (1)
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ