በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋቢና መዝናኛ፦ቆይታ ከገጣሚ ኑረዲን ኢሳ ጋር፣ ኪናዊ ዜናዎች እና ሌሎች ጥንቅሮች


.

ጋቢና መዝናኛ በዛሬው መሰናዶው ፦
•ከገጣሚ ፣ ደራሲ እና የሰናይ ተግባር አስተባባሪው ኑረዲን ኢሳ ጋር ሳምንት የጀምረነው ጨዋታ መቋጫ ያገኛል።
•ሀገር አቀፍ ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ ኪነጥበባዊ ወሬዎች ይሰማሉ።
•ከተመረጠ አንድ መጽሃፍ አንድ ገጽ እንቀነጭባለን።
ግሩም ሙዚቃዎችም ተካተዋል።
ያዳምጡ፣ ያጋሩ!

XS
SM
MD
LG