No media source currently available
ኢትዮጵያ ውስጥ አገልግሎት ሰጪዎችንና ተጠቃሚዎችን በቀላሉ ለማገናኘት የሚረዳ የሞባይል መተግበሪያ የፈጠረ ወጣት እንግዳ አርገን ጋብዘናል። እንግዳው አለም አብርሃ ይባላል። የቴክኖሎጂ ባለሙያ ሲሆን ለ 15 አመታት ያክል አሜሪካ ውስጥ በተለያዩ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ ውስጥ ሲሰራ ቆይቷል። ከአለም ጋር በፈጠራ ስራውና የዲጂታል ማርኬቲግ ጠቀሜታ ዙሪያ ቆይታ አርገናል