በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

«የጠፈር ሳይንስ ቅንጡነት ሳይሆን ግዴታችን እየሆነ ይገኛል» መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ


«የጠፈር ሳይንስ ቅንጡነት ሳይሆን ግዴታችን እየሆነ ይገኛል» መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:43 0:00

የስነ-ፈለክ ፣ዐውደ-ጠፈር እና መሰል ሳይንሳዊ መስኮች ወዳጅ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳሰ ታደሰ እንግዳ አይሆኑባቸውም።ለዚህ ከሚጠቀሱላቸው ስኬቶች መካከል ኢትዮጵያዊ ዕውቀትን የሚዘክሩ ከ20 በላይ መጽሃፍትን መጻፋቸው፣ የፈለክ -ጥናት የቴሌቭዥን መርሐ-ግብር ትርኢት ጀማሪ መሆናቸው ጥቂቶቹ ናቸው።

XS
SM
MD
LG