No media source currently available
ደቡብ ሱዳን በማህበረሰቦች መካከል እርቅን ለመፍጠር ያለመ ስፖርታዊ ውድድር ዘንድሮም አሰናድታለች። "ትዊች ኦሎምፒክ" በሚል ቅጽል መጠሪያ የሚታወቀው ውድድር በዚህ ዓመት 20ኛ ዓመቱን ደፍኗል ።የሺላ ፖኒን ዘገባ ሀብታሙ ስዩም ያሰማናል ።