በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችሉ ምግቦች አሉ? -የባለሙያ ማብራሪያ


የኮሮና ወረርሽኝ ሰዎች የአመጋገብ ልማዳቸውን እንዲያጤኑ ምክንያት እየሆነ ነው።ለዚህ ማሳያ የሚሆነው ደግሞ ጥቂት የማይባሉ የምግብ እና የሰውነት በሽታን መከላከል ሀቅምን ግንኙነት የሚመረምሩ ጥያቄዎች መደጋገማቸው ነው።

ከእነዚህ ጥያቄዎች መካከል የተወሰኑትን መርጠን ለዘርፉ ባለሙያ አቅርበናል።የስነ-ምግብ ጥናት ባለሙያ እና ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ሳምራዊት ፍቅሩ የቀደሙ ምግብ ነክ ግንዛቤዎችን በሳይንስ መነጸር ይፈትሻሉ።

መልካም ቆይታ

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችሉ የምግብ አይነቶች አሉ? -የባለሙያ ማብራሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:25 0:00


XS
SM
MD
LG