በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢንተርኔት መቆራረጥ ወጣቶቹን ከ50ሺ ዶላር ውድድር አሸናፊነት ያግዳቸው ይሆን ?


ከግራ ወደ ቀኝ የደቦ ኢንጂነሪንግ መስራቾች ጀርሚያ ባይሳ እና ቦኤዝ ብርሃኑ
ከግራ ወደ ቀኝ የደቦ ኢንጂነሪንግ መስራቾች ጀርሚያ ባይሳ እና ቦኤዝ ብርሃኑ

MEST Africa ከ12 ዓመታት በፊት በጋና አክራ የተመሰረተ በአራት የአፍሪካ ዋና ከተሞች ቅርንጫፍ መስሪያቤቶች ያሉት የቴክኖሎጂ እና ስራ ፈጠራ መርሀ-ግብር ነው።በእየዓመቱ ከተመረጡ የአፍሪካ ሀገር የፈለቁ የፈጠራ ስራዎችን አወዳድሮ 50ሺ ዶላር ይሸልማል።

ከዘንድሮዎቹ ዕጩዎች መካከል ግብርናን ደጋፊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ፈጣሪ ሆኑት ኢትዮጵያዊያኑ ጀርሚያ ባይሳ እና ቦኤዝ ብርሃኑ ይገኙበታል።ሁለቱ ወጣቶች የፈጠራ ስራቸው ለአሸናፊነት እንደሚያበቃቸው ተስፋ አድርገዋል። ሆኖም ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረው የኢንተርኔት መቆራረጥ ወቅት ተፎካካሪዎቻቸው የተሻለ የህዝብ ምርጫ ዕድል ማግኘታቸውም አስግቷቸዋል። በቀጣይ ጥቂት ቀናት ኢትዮጵያዊያን ድምጻቸውን እንዲሰጧቸውም ጥረት እያደረጉ ነው።

ሀብታሙ ስዩም ዝርዝር ጉዳዩን ይነግረናል።

የኢንተርኔት መቆራረጥ ወጣቶቹን ከ50ሺ ዶላር ውድድር አሸናፊነት ያግዳቸው ይሆን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:07 0:00


XS
SM
MD
LG