በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያዊያን “ኔትፍሊክስ ” ለመሆን ተስፋ የሰነቀው “ሀበሻ ቪው”


Habeshaview streaming service
Habeshaview streaming service

ፊልሞችን፥የኢንተርኔት ላይ ቴሌቭዥኖችን እና የመሳሰሉትን በማሰራጨት ረገድ "ኔትፍሊክስ " እና "አማዞን" የተሰኙት የአሜሪካ ኩባንያዎች ግንባር ቀደም ናቸው።

የእነዚህን ተቋማት አበርክቶት በመከተል ፤ለኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን የሚሆኑ መርሃ -ግብሮችን ለማሰራጨት ያቀደ ድርጅቱ በቅርቡ ስራ ጀምሯል።

የድርጅቱ ስም “ሀበሻ ቪው” ሲሆን፤ኑሯቸውን በውጭ ሀገራት ባደረጉ ሶስት ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን የተጀመረ አገልግሎት ነው።

ሀብታሙ ስዩም እንግሊዝ ሀገር ከምትገኘው ፥ከድርጅቱ መስራቾች መካከል አንዷ ከሆነችው(የድርጅቱ የስራ ክንውን ሃላፊም ናት) ፤ትዕግስት ከበደ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።

የኢትዮጵያዊያን «ኔትፍሊክስ » ለመሆን የሰነቀው «ሀበሻ ቪው»
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG