በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ልማት ማህበር የትውውቅ መድረክ በዋሺንግተን ዲሲ


አቶ መላኩ ፋንታ ፣ የአልማ ስራ አስፈጻሚ
አቶ መላኩ ፋንታ ፣ የአልማ ስራ አስፈጻሚ

ከጥቅምት 1/2012 ጀምሮ የህዝብ ተቋም እንደሆነ ይፋ ያደረገው የአማራ ልማት ማህበር አመራሮች ከሰሞኑ በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ የማህበሩ ደጋፊዎችን አግኝተዋል።

ማህበሩ በተለያዩ የዮናይትድ ስቴትስ ግዛቶች ቅርንጫፎቹን የሚከፍትበትን ሁኔታ፣ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች ድጋፋቸውን የሚቀጥሉበትን ሂደት ጨምሮ በክልሉ አጠቃላይ ሁኔታ ላይ መምከሩ ሰምቷል።

የእነዚህ ክንውኖች መደምደሚያ የሆነ የትውውቅ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ከሰሞኑ ተካሄዷል።

ሀብታሙ ስዩም በስፍራው ተገኝቶ የተመለከተውን በቀጣይ አጭር ዘገባው ያካፍለናል።

የአማራ ልማት ማህበር የትውውቅ መድረክ በዋሺንግተን ዲሲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG