በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የንጹህ ውሃ ሽፋን እና የኢትዮጵያ ኮቪድ 19 ሰሞናት


በአሁኑ ጊዜ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን የንጹህ ውሃ ሽፋን አልባ መሆናቸው ከኮሮና ቫይረስ ጋር የሚደረገውን ፍልሚያ ፈታኝ እንደሚያደርገው በውሃ እና ንጽህና ላይ የሚሰራ ዓለም አቀፍ ተቋም ተወካይ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ።

ዋተር ኤድ የተሰኘው ተቋም የኢትዮጵያ ዳይሬይክር አቶ ያቆብ መቼና መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት እያደረጉ ያሉትን ጥረት በመልካምነት አንስተው፣ ጊዜው ከሚጠይቀው አንጻር ግን ቀሪ ስራዎች እንዳሉ ጠቁመዋል።

ሀብታሙ ስዩም ዝርዝር አለው።

የንጹህ ውሃ ሽፋን እና የኢትዮጵያ ኮቪድ 19 ሰሞናት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:01 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG