No media source currently available
የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ሄዘር መርዶክ ግጭት እና ጦርነትን ወደ አስተናገደው የኢትዮጵያ የትግራይ ክልል አቅንታ ላለፉት ጥቂት ቀናት መረጃዎችን እያጋራችን ትገኛለች።ዛሬ በርካታ ታካሚዎችን እያስተናገደ ባለው፣ ቀደም ብሎ በተፈጠረው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ምክንያት ግን ስራው እየተስተጓጎለ በሚገኘው የመቀሌው አይደር ሆስፒታል ቅኝት አድርጋለች። በዚያ ያየችውን በስልክ መስመር ላገኛት ሀብታሙ ስዩም ነግራዋለች።