በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኮከስ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ለውጥ እንደማይመጣ ገለጹ


የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኮከስ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ለውጥ እንደማይመጣ ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:53 0:00

ዐሥራ አንድ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች የሚገኙበት የመካሮች ስብስብ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር፣ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ብቻ ሊፈታ እንደማይችል በመጥቀስ፣ በዐማራ ክልል በትግበራ ላይ ያለውን ዐዋጅ ተቃወመ። የመካሮቹ ስብስብ(Caucus) አባል የኾኑና የአሜሪካ ድምፅ ያናገራቸው፣ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ፣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ መፍትሔ ያመጣበት የታሪክ አጋጣሚ እንዳልነበረ አውስተዋል፡፡ዝርዝር ዘገባው ተያይዟል ።

XS
SM
MD
LG