No media source currently available
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የተወሰነው አካላዊ መራራቅ ቅድመ ማስጠንቃቂያ ውሳኔ ጋር በተያያዘ የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን ላልቻሉ፤ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የኮሮናቫይረስ ቅድመ መከላከል ግብረሃይል ኮሚቴ ገለፀ።