በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞው የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር አብርሃ ደስታ ከእስር ተፈቱ


የቀድሞው የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር አብርሃ ደስታ ከእስር ተፈቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:02 0:00

ታዋቂው ፖለቲከኛ አብረሃ ደስታ ከእስር መፈታታቸውን ጠበቃቸው ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ።ቀደም ብለው በአረና ትግራይ የፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ በነበራቸው ሚና እንዲሁም በቅርብ ጊዜ ደግሞ በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ በነበራቸው ተሳትፎ ፣ የትግራይን ክልል የፖለቲካ ሁኔታ በሚመለከት በሚሰነዝሯቸው ሀሳቦች የሚታወቁት አቶ አብርሃ ሁለት ወራትን ከተሻገረ እስር በኃላ የተፈቱት በ10ሺ ብር ዋስትና እንደሆነም ተሰምቷል ። የተያያዘውን የድምጽ ቅጂ ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG