No media source currently available
ከ20ዓመታት በላይ በአሜሪካን ሀገር የኖረው ሁሴን አህመድ ዋነኛ ስራው የታክሲ ሹፍርና ነው፡፡ከስራ በሚተርፈው ሰዓት ሁሉ ግን ፈርስት ሂጂራ በተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ ነጻ የማህበረሰብ አገልግሎት ይሰጣል፡፡በሃያ ዓመታት ቆይታው ሁሴን አሳዛኝ እና አስደሳች የረመዳን ሰሞን ትዕይንቶችን አስተናግዷል፡፡ የተወሰኑትን ከሀብታሙ ስዩም ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት አውግቶታል፡፡እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡