በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምስጋና ባህል ለግላዊ እና ማህበረሰባዊ መልካም ግንኙነት. . .


.
.

የምስጋና ተነሳሽነት(Gratitude Initiative) የተባለው ተቋም መቀመጫውን በእንግሊዝ ሀገር ያደረገ በግለሰቦች እና በማህበረሰቦች መካከል ያለ መልካም ወዳጅነት ይዳብር ዘንድ የምስጋና ባህልን ለማስፋፋት የሚሰራ ተቋም ነው።

ተቋሙ ሰዎች አንዳቸው በአንዳቸው ውስጥ ያለውን መልካምነት እንዲመለከቱ ይገፋፋል።መነቃቃፍ የሚሰብራቸውን ግንኙነቶች በመከባባር እና በልባዊ ምስጋናዎች ለመጠገን ይሞክራል።ለዚህ የሚረዱ ባህል እና ልምዶችን ያካፍላል።የተቋሙ መስራች ለበርካታ ዓመታት በእንግሊዝ ሀገር የኖሩት አቶ ግርማ ቢሻው ናቸው ።

አቶ ግርማ ሰዎችን ለመልካም ቅርርብ እና ሰላማዊ ጉርብትና እንደሚያበቃ የሚያምኑትን ባህል የሚደግፈውን ተቋም ለመመስረት ያበቋቸውን ምክንያቶች እና ተያያዥ ጉዳዮችን ለሀብታሙ ስዩም አጫውተውታል።

ቃለ-ምልልሱ የሚጀመረው የምስጋና ባህልን ምንነት እና ጠቀሜታዎች አቶ ግርማ ከሚያስረዱበት ነው።

የምስጋና ባህል ለግላዊ እና ማህበረሰባዊ መልካም ግንኙነት. .
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:53 0:00


XS
SM
MD
LG