No media source currently available
በትናንትናው ዕለት (ሃምሌ 18/2013) ኢትዮጵያ እየገነባች ላለችው የህዳሴ ግድብ እና ጀምረዋለች ለተባለው “የህግ ማስከበር ዘመቻ” ድጋፋቸው ለመስጠት የተሰባሰቡ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዋሺንግተን ዲሲ ትዕይንተ ህዝብ አከናውነዋል።