በሀገር ልጅ በ5 ወጣቶች የተቋቋመ የግራፊክስ ዲዛይን እና አኒሜሽን ድርጅት ነው።ከዚህ በተጨማሪ ድርጅቱ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የስልክ መተግበሪያዎች እና ዌብሳይቶችን ይገነባል።
የድርጅቱ መንገድ ግን አልጋ በአልጋ አልነበረም።ሀብታሙ ስዩም ያነጋገረው የድርጅቱ ስራ አስኪያጂ ናኦሊ ዳዲ ፣ ከአጋሮቹ ጋር የመጡበትን ፈታኝ መንገድ እና የአሁን ይዞታቸውን ያብራራል።
ዝርዝር ዘገባው በመቀጠል ይሰማል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ