No media source currently available
ወጣት ጅብሪል መሀመድ የአምቦ ከተማ ነዋሪ ሲሆን የተሽከርካሪ መለዋወጫ/ቶርኖ ባለሙያ ነው:: ከስራ ባልደረቦቹ ጋር በመሆን የኮሮና ታማሚዎችን ህክምና ሊያግዝ የትንፈሳ አጋዥ መሳሪያና የኦክሲጅን ማምረቻ መሳሪያ መስራቱን ለጋቢና ቪኦኤ ገልጿል::