No media source currently available
እናት እና ታላቅ ወንድማቸውን በጥቂት ቀናት ፍርርቅ ያጡ ህጻናትን ለመርዳት ከሰሞኑ የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች አንድ የሰብአዊነት ዘመቻ አድርገዋል። በዘመቻውም ወደ 2 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ ተገኝቷል።ናኮር መልካ የዘመቻውን አስተባባሪ እና ድጋፍ የተደረገለት ቤተሰብ አባላትን አነጋግሯል። ሙሉ መሰናዶውን ያዳምጡ።