No media source currently available
አንተነህ ኃይሌ ከፊልም ባለሙያነቱ ባሻገር፣ በኩላሊት ህመም ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር ደፋ ቀና የሚል በጎ አድራጊ ነው ። ከአጋሮቹ ጋር ባቋቋሙት የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት አማካኝነት የኢትዮጵያዊያንን ህይወት ለማትረፍ የሚያደርጉትን ፈተና የተሞላ ጥረት የተመለከተ የአንተነህን ኪነጥበብን ለሰብዓዊነት ማፍኪያ ከሚጠቀሙ ወጣት ከያኒን መካከል አንዱ ነው-ለማለት ይቻለዋል ።