በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሀዘን ባሻገር ፣ የአምስቱ ሹማምንት መታሰቢያ ምሽት


ከሀዘን ባሻገር ፣ የአምስቱ ሹማምንት መታሰቢያ ምሽት
ከሀዘን ባሻገር ፣ የአምስቱ ሹማምንት መታሰቢያ ምሽት

ፊታቸው በሀዘን የደመነ፣ጥቁር የለበሱ እንግዶች በቅርቡ ከተገደሉት ሹማምንት ፎቶ ግራፎቹ ፊት ለፊት በተቀመጠ የሀዘን መግለጫ መዝገብ ላይ ሀሳባቸውን በየተራ ያሰፍራሉ፡፡ማዘናቸውን፣መከፋታቸውን፣ለመዝገቡ የደበቁት አይመስልም፡፡

መሸትሸት ሲል ፣ሀዘንተኛው ቦታውን ሲይዝ መነጋገሪያውን የጨበጡ ሁሉ ግን ታደሚው ከሀዘንና እና መከፋት ባሻገር ስለ ሀገሩ በእጅጉ ማሰላሰል እንዳለበት ያሳስቡ ነበር፡፡

ሀብታሙ ስዩም በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስለነበረው የመታሰቢያ ስነ-ስርዓት በቀጣዩ ዘገባው ይነግረናል፡፡

ከሀዘን ባሻገር ፣ የአምስቱ ሹማምንት መታሰቢያ ምሽት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG