በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ የሱዳን ወታደሮችን "ገድላለች" መባሏን አስተባበለች


ኢትዮጵያ የሱዳን ወታደሮችን "ገድላለች" መባሏን አስተባበለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:12 0:00

ኢትዮጵያ እና ሱዳን የይገባኛል ጥያቄ በሚያነሱበት አል ፋሻቃ ግዛት አካባቢ “’የሱዳን ወታደሮች በኢትዮጵያ ኃይሎች ተገደሉ’ በሚል የተሠራጨው ዜና ሐሰት ነው” ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል። የኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በሰጠው መግለጫ “የተደመሰሱት ሾልከው የገቡ የህወሃት ኃይሎች ናቸው” ብሏል።

XS
SM
MD
LG