በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ኢትዮጵያ ወዴት ?” የውይይት መድረክ አጭር ቅኝት


ሁለተኛው “ኢትዮጵያ ወዴት ?” የውይይት መድረክ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄዷል፡፡
ሁለተኛው “ኢትዮጵያ ወዴት ?” የውይይት መድረክ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄዷል፡፡

ኢትዮጵያ ወዴት? የሚል ስያሜ የተሰጠው የውይይት መድረክ ሁለተኛ መርሃ-ግብሩን በሳምንቱ መገባደጃ ላይ በዚህ በዋሺንግተን ዲሲ አካሄዷል፡፡

‹‹በሀገር ቤት የሚካሄዱ ውይይቶች፣የሀገሪቱን ችግር ከማሳየት ይልቅ መንግስትን በማሞገስ ላይ ተጠምደዋል›› በሚል የሚከሱት የመድረኩ አስተባባሪዎች የኢትዮጵያን መጻኢ መንገድ የሚያቃኑ ፣አማራጭ ሀሳቦች ይስተናገዱ ዘንድ መድረኩን መፍጠር እንዳስፈለጋቸው ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ተናግረዋል፡፡

ሀብታሙ ስዩም የውይይት መድረኩን ቃኝቷል ፡፡

“ኢትዮጵያ ወዴት ?” የውይይት መድረክ አጭር ቆይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:59 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG