በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያን ወደ አጎአ ተጠቃሚነት ዳግም ለመመለስ ስለተደረገው እንቅስቃሴ


ኢትዮጵያን ወደ አጎአ ተጠቃሚነት ዳግም ለመመለስ ስለተደረገው እንቅስቃሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:34 0:00

የአሜሪካ ኢትዮጵያ የህዝብ ግንኙነት ኮሚቴ የተባለው ተቋም፣ ውሳኔው የብዙ ኢትዮጵያዊያንን የሥራ ዕድል የሚዘጋ፣ በሁለቱ ሀገራት የንግድ መጠቃቀም ላይ ጉዳት የሚያደርስ ነው በሚል ሲቃወም ቆይቷል። በዋዜማው ሀብታሙ ስዩም ለኮሚቴው ሊቀመንበር አቶ መስፍን ተገኑ ደውሎላቸዋል። በመጨረሻዎቹ ቀናት እያደረጉት ስላለው ጥረት እና የቀጣይ ጊዜ ዕቅዳቸው አስረድተውናል።

XS
SM
MD
LG