በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

«አዲስ መርካቶ»- አዲሱ የበይነ- መረብ ላይ ገበያ


Addis Mercator logo
Addis Mercator logo

የመላው ዓለምን የግብይት ሂደት ከቀየሩት ግኝቶች አንዱ የበይነ-መረብ ላይ ግብይት ነው።አማዞን እና አሊባባን የመሰሉ ግዙፍ ተቋማት በእያመቱ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ገበያተኞችን ያገለግላሉ።ግብይታቸው በይነ -መረብ ላይ ተጠናቆ ሸቀጦችን ደንበኞች ደጅ ድረስ ያደርሳሉ።

ባህላዊው፤የእጅ በእጅ ግብይት በዋናነት ለጥቅም በሚውልባት ኢትዮጵያ ፣የበይነ -መረብ ላይ ንግድን ለማስፋፋት ያለመ «አዲስ መርካቶ» የተሰኘ አውታር ስራውን ከጀመረ ሰነባብቷል።

ሀብታሙ ስዩም ከአዲስ መርካቶ ዋና መስራች ዐቢይ ስላሴ ጋር ፥ስለ አውታሩ የእስካሁን እንቅስቃሴ እና የበይነ-መረብ ላይ ንግድን በተመለከቱ ጉዳዮች ተወያይቷል።

ከ«አዲስ መርካቶ» መስራች አቶ ዐቢይ ስላሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:15 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG