No media source currently available
ኢትዮሳት ከ60 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገራት የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን ማስተናገድ የጀመረ አዲስ የሳተላይት መድረክ ነው። መድረኩን ያቀረበው እና ቴክኒካዊ አገልግሎቶችን የሚሰጠው ኤስ ኢ ኤስ የተሰኘው የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት ነው። በስልክ መስመር ያገኘናት የድርጅቱ የኢትዮጵያ ሽያጭ ዘርፍ ሃላፊ መነን አገኘሁ -ስለ ስለ አገልግሎቱ ይዘት ፋይዳ አብራርታልናለች።