ዋሽንግተን ዲሲ —
«የእኔ ዕድሜ እኮዮች የተማርነው እንዴት ነበር?» ሲል ይጠይቃል የዛሬው የጋቢና ቴክ ተረኛ አቅራቢ ሀብታሙ ስዩም።ደግሞም ለራሱ ይመልሳል «ደብተር እና ብዕር ሸክፈን ፣መምህር አለበት ወደተባለበት ትምህርት ቤት በአጀብ ተመን አልነበረምን?» በማለት።
የቀጣይ ዘመን ትምህርት ግን ከዚያ ልማድ ለወጥ የሚል መሆኑን ፍንጭ የሚያሳዩ ግኝቶች ብቅ ብለዋል። ወደ ትምህርት ቤት ከሚያቀኑ ብላቴናዎች ይልቅ ወደ ብላቴናዎች የሚመጣ ትምህርት፣እና መምህር ልናይ እንችላለን ።ለዚያ ማሳያ እንዲሆን ስለ አንድ የበይነመረብ ላይ አስኳላ፣ በቀጣይ ዘገባው ይነግረናል ።
ሙሉ መሰናዶውን ያዳምጡ ፦
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ