በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አክሱም ከአንድ ዓመት በኃላ


አክሱም ከአንድ ዓመት በኃላ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00

የዛሬ ዓመት በዛሬው ቀን ብዙ ሰዎች በጅምላ እንደገደሉባት የተነገረው የሰሜን ኢትዮጵያዋ አክሱም ከተማ ዘንድሮ ላይ ወደ ቀደመው እንቅስቃሴዋ እየተመለሰ መሆኗን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG