No media source currently available
ቀጣዩን የዩናይትድ ስቴትስ መሪ የሚለየው ምርጫ የፊታችን ማክሰኞ ይደረጋል።አሜሪካን መኖሪያ ያደረጉ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንም በሀገሪቱ ሊኖር የሚገባውን አስተዳደር ይገነባልናል የሚሉትን ዕጩ ለመምረጥ እየተሰናዱ ነው። አንዳንዶቹም በቅድመ-ምርጫ ስነስርዓት በኩል ድምጻቸውን ከቀናት በፊት ሰጥተዋል። ሀብታሙ ስዩም የዘንድሮውን የዮናይትድ ስቴትስ ምርጫ መሰረት አድርጎ ሀሰባቸውን ለመስማት የተወሰኑ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አነጋግሯል።በመቀጠል ይሰማል።