በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

‹‹ቴክኖሎጂ ወደ ማህበረሰቡ መቅረብ አለበት ›› ማርታ ፀሃይ


Martha Tshay photo
Martha Tshay photo

በእያመቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ አፍሪቃዊያን ወጣቶች በዮናይትድ ስቴትስ በሚዘጋጀው የማንዴላ ዋሺንግተን የወጣት መሪዎች መርሃ-ግብር ላይ ይሳተፋሉ፡፡

የቀለም ትምህርት ፣የአመራር ክህሎት እና የትስስር ብልሃቶች በሚሰጥበት በዚህ መርሃ ግብር የተሳተፉ ወጣቶች ወደ ሀገራቸው ተመልሰው የቀሰሙትን ለቁምነገር እንዲያበቁ ይጠበቃል፡፡

ማርታ ፀሃይ በዚህ መርሃ-ግብር ውስጥ አልፈው ፣የተማሩትን ለማህበረሰብ ጥቅም ለማዋል በመጣር ላይ ካሉ ወጣቶች መካከል አንዷ ናት፡፡ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ባደረገችው ቆይታ ፣ከዮናይትድ ስቴትስ መልስ ስለ ጀመረቻቸው ቴክኖሎጂ ቀመስ እንግስቃሴዎች ተጋራናለች፡፡

‹‹ቴክኖሎጂ ወደ ማህበረሰቡ መቅረብ አለበት ›› ማርታ ፀሃይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:16 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG