በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባልደራስ ዋና ፀሃፊዬ ኤልያስ ገብሩ ታስረብኝ አለ


ከግራ ወደ ቀኝ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና እስክንድር ነጋ
ከግራ ወደ ቀኝ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና እስክንድር ነጋ

በቅርቡ የተቋቋመውና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) በመባል የሚጠራው ቡድን ዋና ፀሐፊ ኤልያስ ገብሩ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል። ዛሬ ፍርድ ቤት በቀረበ ጊዜ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆበታል።የም/ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ኤልያስ እና ሌሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ አባላት ያሉበት ሁኔታ አስከፊ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ራዽዮ ተናግሯል።

ሀብታሙ ስዩም ዝርዝር ጉዳዩን ይነግረናል።

ባልደራስ ዋና ፀሃፊዬ ኤልያስ ገብሩ ታስረብኝ አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG