No media source currently available
በመቀሌ ከተማ የሚኖሩ ኤርትራውያን በመሰባሰብ በስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች እንዲሁም በሌሎች ስፍራዎች የሚገኙ ወገኖቻቸውን ለመርዳት እየተንቀሳቀሱ ነው።ከሰሞኑም የኮቪድ 19 ቫይረስን ለመከላከል የሚጋለግሉ ቁሳቁሶች ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ: