በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድሬዳዋ ሁለት ወጣቶች የጸረ ተህዋሲያን ኬሚካል ርጭት የሚያካሂድ መሳሪያ አዘጋጅተዋል።


በድሬዳዋ ሁለት ወጣቶች የጸረ ተህዋሲያን ኬሚካል ርጭት የሚያካሂድ መሳሪያ አዘጋጅተዋል።
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00

በድሬዳዋ የሚገኙ ሁለት ወጣቶች ከሰው ንክኪ ነጻ በሆነ መልኩ የጸረ ተህዋሲ ኬሚካል ርጭት የሚያካሂድ መሳሪያ አዘጋጅተዋል። የወጣቶቹ ፈጠራ በሰው አማካኝነት ይካሄድ የነበረውን ርጭት የሚያስቀር ነው ተብሏል። በበር ቅርጽ የተሰራው መሳሪያ ሰዎች በውስጡ ሲያልፉበት ምንም ንክኪ ሳያስፈልገው ራሱ ርጭት ያካሂዳል ተብሏል።

XS
SM
MD
LG