No media source currently available
በድሬዳዋ የወጣት በጎ ፈቃደኞች በልዩ ልዩ ዘርፎች የአስተዳደሩን ነዋሪዎች እየደገፉ ነው ተብሏል። በአሁኑ ሰዓት 33 የአቅመ ደካማ ቤቶችን አፍርሰው ከአዲስ እየሰሩ ሲሆን በደም ልገሳና ችግኝ ተከላ ላይም ንቁ ተሳታፊ እንደሀኑ የአስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል።