በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በኢትዮጵያዊ ተሰጥኦ አምናለሁ!” ዶ/ር ውለታ ለማ


“በኢትዮጵያዊ ተሰጥኦ አምናለሁ!” ዶ/ር ውለታ ለማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:19 0:00

“ዌብ ሰሚት” በያመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የቴክኖሎጂው ዓለም ባለሙያዎች እና አፍቃሪያን የሚሳተፉበት የዓለማችን ግዙፉ ትልቁ ጉባኤ ነው።ዘንድሮ ላይ በጉባኤው ከታደሙ 2500 የቴክኖሎጂ ተቋማት መካካል 700 የሚሆኑት የአዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎቻቸውን በዳኞች ፊት በማቅረብ ተፎካክረዋል። የዘንድሮው ባለድል ደግሞ ኢትዮጵያዊው ተቋም ላሊበላ ኔትወርክስ ሆኗል።

XS
SM
MD
LG