በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ ብሄርን መሰረት ያደረገ እስር እና እንግልት እንዳልፈተጸመ ፖሊስ አስታወቀ


በአዲስ አበባ ብሄርን መሰረት ያደረገ እስር እና እንግልት እንዳልፈተጸመ ፖሊስ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00

በአዲስ አበባ ከተማ ብሄርን መሰረት ያደረገ እስር አልተፈጸመም ሲል የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል ። በከተማዋ በተለይ የትግራይ ብሄር ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ እስር እና እንግልት ተንሰራፍተዋል የሚሉ ክሶችን መሰረት አድርጎ ቪኦኤ ጥያቄ ያቀረበላቸው የከተማው ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ ፣በቁጥጥር ስር ያሉት ግለሰቦች በሽብርተኝነት ከተፈረጁት ህወአት እና ሸኔ ስምሪት ወስደው የጸጥታ አደጋ የደቀኑ እንደሆነ ተናግረዋል ።

XS
SM
MD
LG