No media source currently available
ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ እንዲሁም ልዑኮቻቸው ከዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስትርና ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ጥቅምት 26/2012 ዓ.ም. ተገናኝተዋል። ይሄንን አስመልክቶ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተሰጠውን ማብራሪያ ተከታታይ ክፍሎች እናቀርብላችኋለን። በዕለቱ ለተጠየቁ ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶችን ይመልከቱ።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ