በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረውን ሰሞነኛ ውይይት በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ ክፍል 2
ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ እንዲሁም ልዑኮቻቸው ከዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስትርና ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ጥቅምት 26/2012 ዓ.ም. ተገናኝተዋል። ይሄንን አስመልክቶ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተሰጠውን ማብራሪያ ተከታታይ ክፍሎች እናቀርብላችኋለን። የውሃ፣መስኖ እና ኢንርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ የሰጡት የሰጡት ማብራሪያ ከስር ይገኛል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 05, 2023
በኢትዮጵያ የሰዎችን ደብዛ ማጥፋት መቆም እንዳለበት ኢሰመኮ አሳሰበ
-
ጁን 03, 2023
ባንተኛስ?!
-
ጁን 02, 2023
በመስጂዶች ማፍረስ በቀጠለው ተቃውሞ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ