በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በህዳሴ ግድብ ድርድር ኢትዮጵያ ጫና እየደረሰባት ነው ያሉ ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሰልፍ ወጡ

የህዳሴ ግድብን ድርድር በተመለከተ በዋሺንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ
የህዳሴ ግድብን ድርድር በተመለከተ በዋሺንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ

በዮናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ መስሪያቤት ፊት ለፊት ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ሰለማዊ ሰልፍ አድርገዋል።ሰላማዊ ሰልፍ አድራጊዎቹ ዮናይትድ ስቴትስ የህዳሴ ግደብ ድርድርን በተመለከተ ለግብጽ ያደላ አቋም ይዛለች ፣ኢትዮጵያ ላይም ጫና እያሳደረች ነው ሲሉ ወቅሰዋል።

የኢትዮጵያ መንግስት የሀገሪቱን ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ ድርድር እንዳይፈርም፣ የእስከአሁኑን ድርድር ይዘት በግልጽ እንዲያሳውቅም ጠይቀዋል።

ሰልፉን የተከታተለው ሀብታሙ ስዩም ቀጣዩን ዘገባ አሰናድቷል።

በህዳሴ ግድብ ድርድር ኢትዮጵያ ጫና እየደረሰባት ነው ያሉ ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሰልፍ ወጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:11 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG