በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቆይታ፡- ስለ 'Me too Ethiopia'  የኢትዮጵያዊያን  የጸረ-ጾታ ጥቃት ዘመቻ


ከመስራቾች መካከል አንዷ የሆነችው ትዕምርት ሽመልስ
ከመስራቾች መካከል አንዷ የሆነችው ትዕምርት ሽመልስ

Me too ፣‹‹እኔም !››  በሚል የሚጠራው የጸረ-ጾታ ጥቃት ዘመቻ  በምዕራቡ ዓለም ስልጣናቸውን ፣ሀብታቸውን እና ዝናቸውን መከታ በማድረግ የወሲብ ጥቃቶችን ያደረሱ ሰዎችን በማጋለጥ ይታወቃል፡፡

ይሄንን መብትን የማስከበር ሂደት በምሳሌነት የወሰዱ ወጣቶች ፣ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደርሱ ወሲባዊ ጥቃቶችን የሚያጋልጥ Me too Ethiopia የተሰኘ የበይነ መረብ መርሃ-ግብር ጀምረዋል፡፡

በይነ-መረቡ ይፋ በተደረገ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በርከት ያሉ በሴቶች እና ወንድ ህጻናት ላይ የደረሱ ጥቃቶችን የሚያጋልጡ ታሪኮች እንደተጋሩበት ከመስራቾች መካከል አንዷ የሆነችው ትዕምርት ሽመልስ ለሀብታሙ ስዩም ነግራዋለች፡፡

ሙሉ ቆይታውን ያዳምጡ፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG