በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቆይታ ከሰብአዊ ድጋፍ አሰባሳቢው ሙሉ ኃይለስላሴ ጋር


ቆይታ ከሰብአዊ ድጋፍ አሰባሳቢው ሙሉ ኃይለስላሴ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:19 0:00

ከሶስት ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ከለጋሾች በማሰባሰብ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመቆጣጠር በሚደረገው እንቅስቃሴ ምክንያት ለኢኮኖሚያዊ ችግር ለተዳረጉ ሰዎች እርዳታ እየሰጠ ያለ አንድ ወጣት እናስተዋውቃችሁ:: ሙሉ ኃይለስላሴ ይባላል። በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ነዋሪ ነው:: እስከ አሁን ካሰባሰበው ገንዘብ ከሁለት ሚልዮን ብር በላይ የሚሆነውን ወጪ በማድረግ ለተቸገሩ ወገኖች የምግብ እርዳታ እንደተደረገ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ተናግሯል።::

XS
SM
MD
LG