No media source currently available
የጸረ-ጥላቻ ንግግር መረብ የተሰኘ የበጎ ፈቃደኞች ስብስብ ኢትዮጵያዊያን በሚያዘወትሯቸው የማህበራዊ መገናኛዎች ላይ መስመር የለቀቁ ናቸው ያላቸውን መረጃዎች በመንቀስ ርምጃ እንዲወሰድባቸው እያደረገ ስለመሆኑ ተሰምቷል።