በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ ''ትዝታ''-ከጋዜጠኛ ገዛኸኝ መኮነን ጋር


JOURNALIST & WRITER GEZAHEGN MEKONEN
JOURNALIST & WRITER GEZAHEGN MEKONEN

ጋዜጠኛ እና ደራሲ ገዛኸኝ መኮነን መኖሪያውን ካናዳ ካደረገ ሰነባበቷል፡፡

በካናዳ ኑሮው በዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን ኑሮ የሚያስቃኙ፣በወጣት እና አዋቂ ኢትዮጵያዊያን መካከል ድልድልይ የሚሆኑ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡

በቅርቡ በስደት የሚኖሩ ታዋቂ ሙዚቀኞችን ህይወት የሚያስቃኝ ‹‹ትዝታ›› የተሰኘ ዘጋቢ ፊልሙ በካናዳ ሲቢሲ ቴሌቭዥን እየታየ ይገኛል፡፡

ከባለቤቱ ሶስና አሸናፊ ጋር በመሆን አዲስ ቅኝት የተሰኘ የኢንተርኔት ራዲዮም በመትም የማህበረሰቡን ጉዳዮች ያነሳሳሉ፡፡

ገዛኸኝ ከሀብታሙ ስዩም ጋር ቆይታ አድርጓል ፡፡

ስለ ''ትዝታ'' ከጋዜጠኛ ገዛኸኝ መኮነን ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG