በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ «ቅኔ ነው ሀገር» ቆይታ ከእዮኤል መንግስቱ ጋር


please wait

No media source currently available

0:00 0:12:38 0:00

ወደ ሰላሳ የሚጠጉ የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሳተፉበት«ቅኔ ነው ሀረግ» የተሰኘ መልካም ግብርን ሰባኪ አ ሙዚቃ ተለቅቋል። አንግፋ እና ወጣት የሙዚቃ ሰዎች የተሳተፉበት ስራ ደራሲ፣ አቀናባሪ እና አጃቢ ምስል አዘጋጁ እዮኤል መንግስቱ ነው። የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህርም የሆነው እዮኤል ከሀብታሙ ስዩም ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል ።

XS
SM
MD
LG